✧ መጋቤ ሐዲስ ✧
መጋቤ ሐዲስ ቅዱስ ገብርኤል
የአርባብ አለቃ የራማው ልዑል
የወንጌል መምህር ተራዳይ መለአክ
በእምነት አፅናን አማልደን ከአምላክ
ሰማያዊ ነደ እሳት ዖፈ እራማ
ከእደሞት የምታድን ከጨለማ
የምስራች ፍፁም ደስታን ተናጋሪ
ገብርኤል ነህ ህያው ቃልን አብሳሪ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
እግዚአብሔር እናት አርጎ ለመረጣት
ለማርያም አበሰርካት ጥዑም ብስራት
አደግድገህ አወደስካት በትህትና
ሰላም ለኪ ድንግል እያልክ በምስጋና
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ጥበብና ማስተዋልን ለዳንኤል
እንደገለጥክ ግለጥልን ቅዱስ ገብርኤል
አሳልፈን ዛሬም ከጭንቅ ከመከራ
ፅኑ መላእክ የሐዲስ ኪዳን ሐዋርያ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ለጣኦታት አንሰግድም ብለው ፀኑ
ወጣቶቹ በእግዚአብሔር ስላመኑ
እንዲሞቱ ከእቶን እሳት ቢጥሏቸው
በክንፎችህ ጥላ ጋርደህ አዳንካቸው
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯
መጋቤ ሐዲስ ቅዱስ ገብርኤል
የአርባብ አለቃ የራማው ልዑል
የወንጌል መምህር ተራዳይ መለአክ
በእምነት አፅናን አማልደን ከአምላክ
ሰማያዊ ነደ እሳት ዖፈ እራማ
ከእደሞት የምታድን ከጨለማ
የምስራች ፍፁም ደስታን ተናጋሪ
ገብርኤል ነህ ህያው ቃልን አብሳሪ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
እግዚአብሔር እናት አርጎ ለመረጣት
ለማርያም አበሰርካት ጥዑም ብስራት
አደግድገህ አወደስካት በትህትና
ሰላም ለኪ ድንግል እያልክ በምስጋና
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ጥበብና ማስተዋልን ለዳንኤል
እንደገለጥክ ግለጥልን ቅዱስ ገብርኤል
አሳልፈን ዛሬም ከጭንቅ ከመከራ
ፅኑ መላእክ የሐዲስ ኪዳን ሐዋርያ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ለጣኦታት አንሰግድም ብለው ፀኑ
ወጣቶቹ በእግዚአብሔር ስላመኑ
እንዲሞቱ ከእቶን እሳት ቢጥሏቸው
በክንፎችህ ጥላ ጋርደህ አዳንካቸው
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯