✧ ከሚነደው እሳት✧
ከሚነደው እሳት ነበልባል (2)
ያወጣኝ እሱ ነው የታደገኝ ፈጥኖ ገብኤል /2/
ናቡከደነፆር መንፈሱ ታውኳል
ህልሙን የሚፈታ ባለራዕይ ሽቷል
የከለዳውያን አስማት ተዘለፈ
በሰማዩ ምስጥር ገብርኤል ሕይወቴን ከሞት አተረፈ /2/
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የእስረኞቹ አለቃ አስፋኔዝ ተገርሞ
ሽብሸባዬን አየ ከሳቱ ዳር ቆሞ
የአማልክትን ልጅ ባይለይም ንጉሱ
አምላክ ወሰብዕ መልአክ ከእቶኑ ኃያሉ ታድጎኛል እሱ /2/
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ጠላት የለኮሰው የፈተናው ችቦ
በነፍሴ አላለፈም ስጋዬን ለብልቦ
ከባቢሎን ዋዕይታ ተርፋለች ሕይወቴ
የጌታ ባለሟል በምልጃው ጥላ ስር ከልሎኝ አባቴ /2/
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የውሃው መፍለቅለቅ ልቤን አያዝለው
አለም ንዳድ ቢሆን እምነቴን አይንድም
ቂርቆስ ኢየሉጣን ከፍል እንዳዳነ
ደመናን ሰንጥቆ ገብርኤል ከጥፋት ሊያድነኝ ፈጠነ /2/
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯
ከሚነደው እሳት ነበልባል (2)
ያወጣኝ እሱ ነው የታደገኝ ፈጥኖ ገብኤል /2/
ናቡከደነፆር መንፈሱ ታውኳል
ህልሙን የሚፈታ ባለራዕይ ሽቷል
የከለዳውያን አስማት ተዘለፈ
በሰማዩ ምስጥር ገብርኤል ሕይወቴን ከሞት አተረፈ /2/
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የእስረኞቹ አለቃ አስፋኔዝ ተገርሞ
ሽብሸባዬን አየ ከሳቱ ዳር ቆሞ
የአማልክትን ልጅ ባይለይም ንጉሱ
አምላክ ወሰብዕ መልአክ ከእቶኑ ኃያሉ ታድጎኛል እሱ /2/
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ጠላት የለኮሰው የፈተናው ችቦ
በነፍሴ አላለፈም ስጋዬን ለብልቦ
ከባቢሎን ዋዕይታ ተርፋለች ሕይወቴ
የጌታ ባለሟል በምልጃው ጥላ ስር ከልሎኝ አባቴ /2/
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የውሃው መፍለቅለቅ ልቤን አያዝለው
አለም ንዳድ ቢሆን እምነቴን አይንድም
ቂርቆስ ኢየሉጣን ከፍል እንዳዳነ
ደመናን ሰንጥቆ ገብርኤል ከጥፋት ሊያድነኝ ፈጠነ /2/
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯