✧ ሰላም ዕለከ ✧
ሰላም ዕለከ ገብርኤል ብስራታዊ
ኦፈ ሰማይ አንተ ነበልባላዊ
አድህነነ እሞተ ስጋ ወነፍስ
በረከት ለልጆችህ ይድረስ
ብዙዎች ከበሩ አንተ ያሳደካቸው
ምልጃህ በክፋ ቀን መጠጊያ ሆናቸው
ገብርኤል ተአምርህ ተነግሮ አያልቅም
ለሞት አሳልፈህ ልጆችህን አትሰጥም
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የሦስቱ ህፃናት የእሳት ውስጥ ዝማሬ
የእምነታቸው ፅናት የሃይማኖት ፍሬ
አራተኛ አድርጎ መኃልአቻው አቆመህ
በእምነት ለጠሩህ ፈጥነህ ትደርሳለህ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ነቢዩ ዳንኤልን በእጆችህ ዳስሰ
ፍርሃትን አርቆ ጽናቱን መለሰ
በባቢሎን ምድር ደርሰ እንዳበረታህ
የስዱዳን አጽናኝ ገብርኤል አንተ ነህ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የምድሩ ታዘዘ ከላይ ለመጣኸው
እሳታዊዉ መልአክ ፍሉን አጠፋኸው
የዚህን ዓለም ፈቃድ ከእኛም አርቅልን
ገብርኤል ስንልህ ፈጥነህ ድረስልን
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯
ሰላም ዕለከ ገብርኤል ብስራታዊ
ኦፈ ሰማይ አንተ ነበልባላዊ
አድህነነ እሞተ ስጋ ወነፍስ
በረከት ለልጆችህ ይድረስ
ብዙዎች ከበሩ አንተ ያሳደካቸው
ምልጃህ በክፋ ቀን መጠጊያ ሆናቸው
ገብርኤል ተአምርህ ተነግሮ አያልቅም
ለሞት አሳልፈህ ልጆችህን አትሰጥም
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የሦስቱ ህፃናት የእሳት ውስጥ ዝማሬ
የእምነታቸው ፅናት የሃይማኖት ፍሬ
አራተኛ አድርጎ መኃልአቻው አቆመህ
በእምነት ለጠሩህ ፈጥነህ ትደርሳለህ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ነቢዩ ዳንኤልን በእጆችህ ዳስሰ
ፍርሃትን አርቆ ጽናቱን መለሰ
በባቢሎን ምድር ደርሰ እንዳበረታህ
የስዱዳን አጽናኝ ገብርኤል አንተ ነህ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የምድሩ ታዘዘ ከላይ ለመጣኸው
እሳታዊዉ መልአክ ፍሉን አጠፋኸው
የዚህን ዓለም ፈቃድ ከእኛም አርቅልን
ገብርኤል ስንልህ ፈጥነህ ድረስልን
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯