✧ገብርኤል ወዜናዊ ✧
'"አስቀድሜ በራዕይ አይቼው የነበርው ገብርኤል እየበረረ መጣ እንዲህም አለኝ ጥበብና ማስተዋልን እሰጥህ ዘንድ አሁን መጥቻለሁ"
ትንቢተ ዳንኤል ም9 ቁ21
እግዚ አይምሮ ገብርኤል ወዜናዊ ጥበብ ጥበብ/2/
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከሰተነደ/2/
ራዕይ ትንቢቱ ታተመ በስሙ
ቅድስተ ቅዱሳን ተቀባ ማህተሙ
በጭንቀቴ ዘመን ሰራኝ እንደገና
የጌታዬ መልአክ ከኔ ጋር ነውና/2
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከሰተነደ/2/
የመሲሁን መሞት ሱባኤውን አየሁ
ከእግዚአብሄር ተልኮ ከጎኔ በቆመው
ሰባ ሱባኤውን በቅድስት ከተማ
ገብርኤል ሲሰብክ ምድር ሁሉ ሰማ
መልአኩ ሲሰብክ ምድር ሁሉ ሰማ
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከሰተነደ/2/
በእግዚአብሄር ፊት የሚቆም ነውና
ያምጣልኝ ከቤቴ የምስራች ዜና
አላስመርረውም ልታዘዝ ለቃሉ
ስሙን ስለያዘ ገብርኤል ሀያሉ/2/
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከሰተነደ/2/
በጸሎት ሲናገር በራይ አየሁት
ቅዱስ ገብርኤል መጣ በጊዜ መስዋይት
ጥበብ ማስተዋልን አበዛልኝ ለእኔ
የመልአክት አለቃ ተሹሞ ስለእኔ/2/
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከተሰነደ/2/
ተጉባን መካከል ሲጮህ የሰማሁት
ቀጥ አርጎ አቆመኝ ዳሰሰኝ በምህረት
በጸሎት ሲናገር አይቼ ነበረ
ለካስ ማስተዋሌ ቅዱስ ገብርኤል ነው/2/
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከሰተነደ/4/
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯
'"አስቀድሜ በራዕይ አይቼው የነበርው ገብርኤል እየበረረ መጣ እንዲህም አለኝ ጥበብና ማስተዋልን እሰጥህ ዘንድ አሁን መጥቻለሁ"
ትንቢተ ዳንኤል ም9 ቁ21
እግዚ አይምሮ ገብርኤል ወዜናዊ ጥበብ ጥበብ/2/
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከሰተነደ/2/
ራዕይ ትንቢቱ ታተመ በስሙ
ቅድስተ ቅዱሳን ተቀባ ማህተሙ
በጭንቀቴ ዘመን ሰራኝ እንደገና
የጌታዬ መልአክ ከኔ ጋር ነውና/2
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከሰተነደ/2/
የመሲሁን መሞት ሱባኤውን አየሁ
ከእግዚአብሄር ተልኮ ከጎኔ በቆመው
ሰባ ሱባኤውን በቅድስት ከተማ
ገብርኤል ሲሰብክ ምድር ሁሉ ሰማ
መልአኩ ሲሰብክ ምድር ሁሉ ሰማ
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከሰተነደ/2/
በእግዚአብሄር ፊት የሚቆም ነውና
ያምጣልኝ ከቤቴ የምስራች ዜና
አላስመርረውም ልታዘዝ ለቃሉ
ስሙን ስለያዘ ገብርኤል ሀያሉ/2/
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከሰተነደ/2/
በጸሎት ሲናገር በራይ አየሁት
ቅዱስ ገብርኤል መጣ በጊዜ መስዋይት
ጥበብ ማስተዋልን አበዛልኝ ለእኔ
የመልአክት አለቃ ተሹሞ ስለእኔ/2/
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከተሰነደ/2/
ተጉባን መካከል ሲጮህ የሰማሁት
ቀጥ አርጎ አቆመኝ ዳሰሰኝ በምህረት
በጸሎት ሲናገር አይቼ ነበረ
ለካስ ማስተዋሌ ቅዱስ ገብርኤል ነው/2/
ኧኸ ወዜናዊ ጥበብ/2/ ከሰተነደ/4/
✥•┈•●◉༒ ናሁ ሰማን-ዜማ ༒◉●•┈•✥
╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮
✞ @Nahuseman256✞
✞ @Nahuseman256 ✞
╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯