"በመስቀል ክርስቶስ ተሰቀለ ዲያብሎስ በመስቀሉ ተገደለ። ክርሰቶስ በመስቀል እጆቹን ዘረጋ በዚህን ጊዜ ለዓለም ድሕነት ተፈፀመ። ክርሰቶስ በመስቀል ላይ ተቸነከረ ነፍሳት ከእስራት ወጡ። ክርሰቶስ በመስቀል ላይ ዋለ የሰው ልጆች ከባርነት ቀንበር እና ከሞት ነፃ ወጡ።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ሞታችንን በሞቱ ለሻረበት ለሰላማችን መገኛ፤ ኃይላችን፣ መድኃኒታችን፣ መመኪያችንና መጠጊያችን ለሆነን በዓለ መስቀል እንኳን አደረሰን።
መልካም በዓል!!!!!!