ዮሐንስኒ
ዮሐንስኒ ያጠምቅ/4/
በሄኖን /4/ በማዕዶተ ዮርዳኖስ
እዩት ትህትናውን ያጠምቅ
ፅድቁን ተመልከቱ ያጠምቅ
በባሪያው እጅ ሆኖ ያጠምቅ
የጌታ ጥምቀቱ ያጠምቅ
አንተ መናኙ ሰው ያጠምቅ
ቅዱስ ባህታዊ ያጠምቅ
በእጅህ ተጠምቆ ያጠምቅ
ኢየሱስ ናዝራዊ ያጠምቅ
ተሰውሮ ሳለ ያጠምቅ
ከዓለም ተለይቶ ያጠምቅ
አዋጁን ስሙ አለ ያጠምቅ
በጉን አሳይቶ ያጠምቅ
ንስሀ እየገቡ ያጠምቅ
እየተናዘዙ ያጠምቅ
በዮሐንስ ስብከት ያጠምቅ
ለእግዚአብሔር ተገዙ ያጠምቅ
የሰማዩን ጌታ ያጠምቅ
ምድራዊ ሲያጠምቀው ያጠምቅ
ምሥጢር ተገለጠ ያጠምቅ
ዓለም ሁሉ አወቀው ያጠምቅ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
ዮሐንስኒ ያጠምቅ/4/
በሄኖን /4/ በማዕዶተ ዮርዳኖስ
አዝ
እዩት ትህትናውን ያጠምቅ
ፅድቁን ተመልከቱ ያጠምቅ
በባሪያው እጅ ሆኖ ያጠምቅ
የጌታ ጥምቀቱ ያጠምቅ
አዝ
አንተ መናኙ ሰው ያጠምቅ
ቅዱስ ባህታዊ ያጠምቅ
በእጅህ ተጠምቆ ያጠምቅ
ኢየሱስ ናዝራዊ ያጠምቅ
አዝ
ተሰውሮ ሳለ ያጠምቅ
ከዓለም ተለይቶ ያጠምቅ
አዋጁን ስሙ አለ ያጠምቅ
በጉን አሳይቶ ያጠምቅ
አዝ
ንስሀ እየገቡ ያጠምቅ
እየተናዘዙ ያጠምቅ
በዮሐንስ ስብከት ያጠምቅ
ለእግዚአብሔር ተገዙ ያጠምቅ
አዝ
የሰማዩን ጌታ ያጠምቅ
ምድራዊ ሲያጠምቀው ያጠምቅ
ምሥጢር ተገለጠ ያጠምቅ
ዓለም ሁሉ አወቀው ያጠምቅ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️