ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
እንኳኪለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ የልደታቸው የመታሰቢያ በዓል አደረሰን !!!
" ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።"
ማቴ. ፲፥፵፩ /10፥41/
✝️ ጻድቁ አባታችን ሙሉ ሕይወታቸውን ለእግዚአብሔር ሰጥተው ስለ እርሱ እየመሰከሩ የኖሩ አባት ናቸው
✝️ በመላው ሀገራችን በመዘዋወር ወንጌልን ሰበኩ፣ ክርስትናን አስፋፉ
✝️ ጣኦት አምላኪዎችን እውነተኛውን ብርሃን ያዩ ዘንድ ከነበሩበት ጨለማ አውጥተው ወደሚደነቅ ብርሃን ይገቡ ዘንድ ረዱ
✝️ ሐዲስ ሐዋርያ ዘኢትዮጵያ ተብለው የተጠሩት እንደ ሐዋርያቱ ሁሉ ወንጌልን እየሰበኩ እያጠመቁ ክርስቲያን የሚያደርጓቸው፣ የሚሰሯቸው ተጋድሎዎች በመብዛታቸው ነው
✝️ በጸሎት እየተጉ በብሕትውና እየኖሩ ሌሎችንም በእምነታቸው ይፀኑ ዘንድ ዘውትር ያበረቱ ነበር
ጻድቅ፣ ሰባኪ፣ ካህን፣ ሐዋርያ፣ ባህታዊ፣ ገዳማዊ የሆኑት አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ለሀገራችን ክርስትና ታላቅ አበርክቶ አድርገዋል
የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከትና ምልጃ አይለየን። በጸሎታቸው ያስቡን።
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo