Forward from: ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈
የካቲት 16 ቅድስት ኪዳነምሕረት ቃልኪዳን የተቀበለችበት ቀን ነው በዚሁ ዕለት በዓለ ንግሱን የት ለማክበር አስበዋል..?
👇👇
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።
👇👇