❗️አስቸኳይ እና አሳዛኝ ጥሪ ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን #share
የጌታችን የመዳኒታች ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያንቋሽሸው ፊልም ለእይታ እንዳይቀርብ ፊርማዎ ያስፈልገናል!
Habit የተባለ ፊልም በቅርቡ ለእይታ ሊቀረብ ነው። በፊልሙ ላየ ታዋቂዋ ተዋናይት የማይክል ጃክሰን ልጅ ፖሪስ ጃክሰን እንደ እየሱስ ክርስቶስ ሆና የምተውን መሆኗ ብቻ ሳይሆን የምተውነው ደግሞ ግብረሰዶማዊቷ ኢየሱስን ሆና ነው ።
❗️ይህ አሳፋሪ ፊልም ለእይታ እንዳይበቃ በአሁኑ ሰዓት በአለም ላይ የፊርማ ማሰባሰብ እየተደረገ ሲሆን እርሶም ከስር በተቀመጠው ሊንክ ፊርማዎን ያኑሩ ዋናው ጉዳይ ግን እንፀልይ ንሰሀ እንግባ የእግዝያብሄር መምጫው ደርሶዋል ሀሰተኛ ነብያት ተንሰራፍተዋል ሰይጣንን አምላኪዎች በግልፅ እየወጡ ነው ህዝብ በህዝብ ላይ መንግስትም በመንግስት ላይ እየተነሳ ነው ታድያ የተባለው ምልክት ሁሉ እየሆን ነው ምን ቀረው።
A new blasphemous Hollywood film is predicted to come out soon depicting Jesus as a lesbian woman. The film “Habit” stars Paris Jackson who plays the role of “lesbian Jesus”.
Distributors haven’t picked it up as of yet, so let’s please spread awareness and wake people up to the Christianophobic garbage that is spread nowadays, but is somehow accepted and praised by society.
https://www.change.org/p/warner-brothers-prevent-the-distribution-of-the-film-habit?recruiter=1095770413&recruited_by_id=3dfa1350-a131-11ea-b2a6-bb05884a9cd7&utm_source=share_petition&utm_medium=copylink&utm_campaign=psf_combo_share_abi&utm_term=psf_combo_share_abiChange.org
Sign the Petition
PREVENT THE DISTRIBUTION OF
THE FILM “HABIT”
በየ ግሩፑ በየ ቻናሉ ልቀቁት ለወዳጆቻችሁ በሙሉ ላኩት ለሁሉም ይዳረስ !!!
share👇join👇share
@yenebsetiyakewoch@yenebsetiyakewoch