ዛሬ ዓለም አቀፉ የመጸዳጃ ቤት ቀን ነዉ አንዳንድ ነጥቦች በዚሁ ዙርያ
#WorldToiletDay በመጸዳጃ ቤት እጥረት ኢትዮጲያ ከአለም ቀዳሚዉን ስፍራ ላይ እንደምትገኝ የዋተር ኤድ ሪፖርት ያሳያል፡፡
~አንድ ሰዉ በአማካይ እዚህ ምድር ላይ 75 ዓመታትን ቢኖር ሶስት ዓመታትን በመጸዳጅ ቤት ዉስጥ ያሳልፋል፡፡
~በዘመናዊዉ ዓለም የመጸዳጃ ቤት ደረጃ እየተሻሻለ በመምጣቱ ባለፉት 200 ዓመታት የሰዉ ልጅ እድሜ በአማካይ በ20 ዓመታት ጨምሯል፡፡
~40 በመቶ የአለም ህዝብ 2.4 ቢሊየን ያህሉ የመጸዳጃ ቤት አገልግሎትን በተገቢዉ ደረጃ አያገኝም፡፡23 በመቶ በአለም ዙርያ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በቂ መጸዳጃ ቤቶች የሏቸዉም፡፡
~በየዓመቱ ሰባት ሚሊየን ያህል አሜሪካዉያን በመጸዳጃ ቤት ዉስጥ የእጅ ስልካቸዉ ይወድቅባቸዋል
~በመጸዳጃ ቤትና ዉሃ አገልግሎት ላይ 1 የአሜሪካን ዶላር ኢንቨስት ማድረግ ቢቻል በምላሹ 4.3 የአሜሪካን ዶላር ማግኘት ይቻላል፡፡