Metaphisics
Metaphisics ከ philosophy ዋና ቅርንጫፍ አንዱ ነው፡፡
በዚ ውስጥ 4 ክፍሎች አሉት እነርሱም፦ 1, cosmology
2, ontology
3, rational
4, theology
1,Cosmology
በዚ ላይ የሚነሳው ሀሳብ ስለ (universe) ሲሆን መሬት እንዴት ተፈጠረች የሚለውን ያስረዳሉ፡፡
2, ontology
ይህ ደሞ ስለ ሀሳብ ያትታል፡፡
3,rational psychology
በዚ ላይ የሚነሳው እንዴት የሰው ልጅ የተሻለውን ከሌላው መለየት ይችላል
4, Theology
ይህ ደሞ ስለ ፍጥረት፣ ፈጣሪ እና ከሞት በሗላ ሂወት አለ የለም የሚለውን ያስተምራል፡፡
Kaleab