አንዳንዴ እድለወርቅ ጣሰው እንደተባለችው ተዋናይት ለረዢም ሰዓት ሳልንቀሳቀስ እጀን አነባብሬ ይችን ዓለም በዝምታ መታዘብ ያምረኛል! ግን ምን ማረፊያ አለ?! አሁን ዩ ቲዮብ ላይ የድሮ መዝናኛ ፕሮግራም እያየሁ ነበር ፤ አንዱ የሃያ ሰባት እንስሳትን ድምፅ አስመስየ ማውጣት እችላለሁ ብሎ እንደበግ፣ እንደአንበሳ ፣እንደድመት ሲጮህ ቆየና ...በመሃል እህ አህ አለ...
ጋዜጠኛው "ይሄ የአህያ ነው?" አለ
ልጁ " አይ የኔ ነው ፣ ጉሮሮየን እያጠራሁ ነው"
Alex
Via ህብረ ቀለማት
Join us @philosophyeth
Join our book store channel @bookshelfeth1
🖍 for advertisements @hisandphilobot
ጋዜጠኛው "ይሄ የአህያ ነው?" አለ
ልጁ " አይ የኔ ነው ፣ ጉሮሮየን እያጠራሁ ነው"
Alex
Via ህብረ ቀለማት
Join us @philosophyeth
Join our book store channel @bookshelfeth1
🖍 for advertisements @hisandphilobot