Forward from: Addis Ababa Education Bureau
ማስታወቂያ!
(ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም) በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦
የተመደባችሁበትን የመግቢያ ፈተና መውሰጃ ጣቢያ በማየት የፊታችን እሮብ በ20/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ በመገኘት የመግቢያ ፈተናውን እንድትወስድ እያሳወቅን ሞባይልና መሰል ግብዓቶችን ይዞ መገኘት የተከለከለ መሆኑን እንገልፃለን።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc