እናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት በያለንበት ትጠብቀን!
ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ
ከኔ ጋር ስለሆንሽ እመቤቴ አወድስሻለሁ
ምስጋናሽን ይዤ ጠዋት ማታ ፊትሽ እቆማለሁ
ምስጋናሽን ይዤ እመቤቴ ፊትሽ እቆማለሁ
ሀዘን ትካዜዬ ባንቺ ተወግዷል
ልመና ፀሎቴ ሐሳቤ ተሟልቷል
ያጣሁትን ሁሉ አግቼብሻለሁ
በእናትነትሽ ዘውትር እመካለሁ
ባንች ደስ ይለኛል ያርፋል ልቦናዬ
ሰዓሊ ለነ ብዬ ተቃና ጉዞዬ
አልፈራም እንግዲህ ገደል እንቅፋቱን
ይዘሽኛል እና ድንግል አዛኝቱ
የተስፋ መብራቴ አትጠፊም ከፊቴ
መድኃኒቴ አንቺ ነሽ ለብቸኝነቴ
ይህቺ አለም ብትከፋ ፊቷን ብትመልስም
ጨክነሽ አታውቂም እናቴ በኔስ
ምስክር አልሻም ከእንግዲህ በኋላ
ነፍሴ ትጮሀለች አማላጄ ብላ
አወድስሻለሁ እናቴ እመቤቴ
በኑሮዬ ሁሉ እስከለተሞቴ
https://youtu.be/OtCUpVTF-4M?si=W7gSvvz3foiARSoe
https://youtu.be/OtCUpVTF-4M?si=W7gSvvz3foiARSoe
ሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ
ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ
ከኔ ጋር ስለሆንሽ እመቤቴ አወድስሻለሁ
ምስጋናሽን ይዤ ጠዋት ማታ ፊትሽ እቆማለሁ
ምስጋናሽን ይዤ እመቤቴ ፊትሽ እቆማለሁ
ሀዘን ትካዜዬ ባንቺ ተወግዷል
ልመና ፀሎቴ ሐሳቤ ተሟልቷል
ያጣሁትን ሁሉ አግቼብሻለሁ
በእናትነትሽ ዘውትር እመካለሁ
ባንች ደስ ይለኛል ያርፋል ልቦናዬ
ሰዓሊ ለነ ብዬ ተቃና ጉዞዬ
አልፈራም እንግዲህ ገደል እንቅፋቱን
ይዘሽኛል እና ድንግል አዛኝቱ
የተስፋ መብራቴ አትጠፊም ከፊቴ
መድኃኒቴ አንቺ ነሽ ለብቸኝነቴ
ይህቺ አለም ብትከፋ ፊቷን ብትመልስም
ጨክነሽ አታውቂም እናቴ በኔስ
ምስክር አልሻም ከእንግዲህ በኋላ
ነፍሴ ትጮሀለች አማላጄ ብላ
አወድስሻለሁ እናቴ እመቤቴ
በኑሮዬ ሁሉ እስከለተሞቴ
https://youtu.be/OtCUpVTF-4M?si=W7gSvvz3foiARSoe
https://youtu.be/OtCUpVTF-4M?si=W7gSvvz3foiARSoe
ሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ
ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ