ከምታውቁት በተቃራኒ ማመን ይሁንላችሁ!
“ዕድሜው መቶ ዓመት ያኽል ስለ ነበረ . . . እንደማይችልና ሣራም . . . እንደማትችል ቢያውቅም በእምነቱ ደካማ አልሆነም (በእምነቱ ሳይደክም ተመለከተ) - ሮሜ 4:19
ወጣቶች! ጎልማሶች!
ምንም እንኳን ያላችሁበት ሁኔታ አስቸጋሪ እንደሆነ ብታውቁም . . . ተቃራኒውን እና ጌታ የሚያሳያችሁን እመኑ!
ዛሬ ያላችሁበትን ሳይሆን ነገ የምትሆኑትን በእምነት ተመልከቱ!
ዛሬ የሌላችሁን ሳይሆን፣ ነገ የሚኖራችሁን በእምነት ተመልከቱ
ዛሬ ያቃታችሁን ሳይሆን በጌታ ብርታት ነገ ወደመቻል የምታድጉበትን ደረጃ በእምነት ተመልከቱ!
ሁኔታዎች የተዳከሙ ቢመስላችሁም በእምነታችሁ ሳትደክሙ ተመልከቱ!
አይዟችሁ በርቱ!
Dr. Eyob Mamo
@revealjesus