❤️RIDE (™️) 📞8294


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


❤️ Welcome to the Official Passenger’s Telegram channel of RIDE. Join us and get exciting updates.

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


✨10% ቅናሽ በ10 ተከታታይ ጉዞዎች ላይ ያገኛሉ!

👉ይህንን ኩፖን በRIDE Passenger አፕ ውስጥ አስገብተው ይጠቀሙ 'TENTRIPS’

Download app: bit.ly/2GrFBNz


❤️🙏ለወዳጅዎ ቀስ ብለው ሹክ ይበሉ! #RIDE
ለእያንዳንዱ ያመጡት ደንበኛ የ200 ብር የራይድ ክሬዲት ያገኛሉ::

⭐️ይህንን ክሬዲት አጠራቅመው እስከ 40,000 ብር በርካታ ነፃ ጉዞዎችን በራይድ ማድረግ ይችላሉ!

🤔እንዴት?
1. የRIDE Passenger Appን ከዚህ ያውርዱ bit.ly/2GrFBNz
2. ይህንን ኮድ Promo ውስጥ ያስገቡ “SHUK”
3. Promo ውስጥ Invite friends የሚለውን ተጭነው ለራይድ ደንበኛ ይሆናሉ ብለው ለሚያስቧቸው ወዳጆችዎ በተለያዩ የመልዕክት አማራጮች ይጋብዙ
4. ወዳጅዎ ኮድዎን ተጠቅሞ የመጀመርያውን ጉዞ ሲያደርግ የ100 ብር ቅናሽ ያገኛል:: እርስዎም ሹክ! ስላሉልን የ200 ብር ክሬዲት ዋሌትዎ ውስጥ ያገኛሉ!

👍ያስተውሉ! እድልዎን ለማስፋት ኮድዎን ካጋሩ በሁዋላ ወዳጅዎ ኮዱን እንዲጠቀመው ያግባቡ


⭐️በስም የሚያምታቱትን ወግድ ይበሉ!
™️ RIDE የHybrid Designs PLC የንግድ ስምና ምልክት ሲሆን ያለባለቤቱ ፈቃድ መጠቀም በህግ ያስጠይቃል::

❤️ከራይድ ጋር ወደፊት!

⚠️ማስታወሻ:- በ8294 በመደወል ፣ በRIDE Passenger አፕ በመጠቀም አልያም በRIDE Plus የመንገድ ማስጀመርያ Meter የሚጠቀም አሽከርካሪ ካልያዙ RIDE አልተጠቀሙም!


❤️እኛ በመረጥነው ሳይሆን እርስዎ በፈለጉት ይጏዙ! #RIDE8294
⭐️RIDE ሲያዙ ከእነዚህ ምርጫዎች ይጥሩ-

🚖Midsize (የኮሮላ ዝርያዎች)
🚘Comfort (አዲስ ሞዴል መኪኖች)
⚡️EV (ምቹ የኤሌክትሪክ መኪኖች)
🚙Minivan (ዘመናዊ ባለ 7 መቀመጫ)
🚐Minibus (ባለ 12 መቀመጫ)

👉5 ጉዞዎችን ሲያደርጉ 200ብር ይሸለማሉ!

በ8294 ደውለው ወይም በRIDE Passenger App ይዘዙ:: አልያም በመንገድ ላይ ሲያዙ በRIDE እንዲቆጥርልዎ ይጠይቁ:: አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ተጭነው የRIDE Pointዎን ወደ ሽልማት ይቀይሩ https://onelink.to/rideplus


✨❤️የምስራች! RIDE በዛሬው እለት የOvid Group Chair Person አቶ ዮናስ - የSewasew Multimedia ስራ አስፈፃሚ አቶ ሃብታሙ እና የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ተወካይ በተገኙበት በገላን ጉራ ከተማ የRIDE Village መገንቢያ 95ሺ ካሬ መሬት ላይ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጧል::

👍ከRIDE ጋር ወደፊት!


⭐️💥በRIDE 5 ጉዞዎች ሲያደርጉ የ200 ብር የቴሌ ካርድ ወድያው ይሸለማሉ! #RIDE8294

👉በRIDE ለማዘዝ ከእነዚህ አማራጮች አንዱን ይጠቀሙ
1. የRIDE Passenger App
2. 8294 ጥሪ ማዕከል
3. ከመንገድ መኪና ሲይዙ በRIDE እንዲያስጀምርልዎ ይጠይቁ


⭐️✨👏RIDE የፍጥነት ሬከርዱን አሻሻለ! #RIDE8294

👉የተተገበሩት ማሻሻያዎች በ8294 ጥሪ ማዕከል ሲደውሉ በ2 ሴኮንድ ምላሽ እንዲያገኙ የሚያስችሉ ሲሆን በተጨማሪም በ1 ደቂቃ ቅርብ ያለ አሽከርካሪ እንዲደውሉልዎት ስርጭታችንን አስተካክለናል:: ረዥም ርቀትም ሲያዙ እንደፍላጎትዎ እናደርሳለን::

💥በዚህ ወር 5 ጉዞዎችን በRIDE ወስደው ከሆነ አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ተጭነው RIDE ባዘዙበት ስልክ Login ያድርጉና የRIDE Pointዎን ወደ 200+ ብር ሽልማት ይቀይሩ https://onelink.to/rideplus


✨የRIDE መንደር የግንባታ Site ለይተናል

🙏በዛሬው እለት የድርጅታችን አባላት ለRIDE መንደር ግንባታ የሚውልን የConstruction Site ጎብኝቷል:: በቀጣይ ሂደቱን ለመምራት በሚያስፈልጉ ግብአቶች ላይ ውይይት አድርገናል::

ከራይድ ጋር ወደፊት!


⭐️💥በዚህ ወር 5 ጉዞዎች ሲያደርጉ የ200 ብር የቴሌ ካርድ ያገኛሉ! #RIDE8294

👉እንዴት? በRIDE Passenger App, በመንገድ ማስጀመርያ ሜትር ወይም በ8294 ጥሪ ማዕከል RIDE አዘው ሲሄዱ በጉዞዎ መጨረሻ እንዲህ የሚል ቴክስት ይገባልዎታል

Congratulations! You’ve Earned 750 RIDE Points. Redeem your reward with this link https://onelink.to/rideplus

👍 ፈጥነው ፖይንትዎን ከ200 ብር በላይ ወደሚሆኑ ሽልማቶች ይቀይሩት!


⭐️💥ከRIDE Reward SMS (ቴክስት) ገባልዎት? #RIDE8294

በRIDE Passenger App, በመንገድ ማስጀመርያ ሜትር ወይም በ8294 ጥሪ ማዕከል RIDE አዘው ሲሄዱ በጉዞዎ መጨረሻ እንዲህ የሚል ቴክስት ይገባልዎታል

“Congratulations! You’ve Earned 326 RIDE Points. Redeem your reward with this link Android:= https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm AND iOS:= https://apps.apple.com/us/app/ride-plus/id6443848297

👍 ፈጥነው ፖይንትዎን ከ200 ብር በላይ ወደሚሆኑ ሽልማቶች ይቀይሩት!


✨የRIDE የመኖሪያ መንደር እውን ሊሆን ነው!

👍ለአሽከርካሪዎቻችን እና ለአጋር ድርጅቶቻችን አባላት የመኖርያ መንደር ለመገንባት እና በቅናሽ ለማቅረብ በዛሬው እለት ከOVID Construction ጋር ውል እንዳሰርን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው::


❤️🎁✨RIDE ደንበኞቹን ይሸልማል!✨✨

እንዴት? በRIDE App ፣ በ8294 ጥሪ ማዕከል አልያም ከመንገድ ላይ በRIDE Street Pickup ማስጀመርያ ሲጠቀሙ በእያንዳንዱ ጉዞ የRIDE Point የሚያገኙ ሲሆን- ፖይንትዎን አጠራቅመው ዳጎስ ወዳለ ሽልማት መቀየር ይችላሉ:: ከ200 ብር ጀምሮ የቴሌ አየር ሰዓት ፣ የSewasew Streaming App ነፃ Subscription እንዲሁም ወደተለያዩ በርካታ ሽልማቶች መቀየር ይችላሉ

⭐️ፖይንትዎን ወደሽልማት ለመቀየር የRIDEን SuperApp ስልክዎ ላይ ይጫኑ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm


❤️በጋራ አዋጥተው በ8294 RIDE ይዘዙ! RIDE_Share

👍በጋራ አዘው ሲሄዱ ያለምንም ሰቀቀን እስከ 5 የተለያዩ መዳረሻዎችን የRIDE አፕ ውስጥ ያስገቡ አልያም ለ8294 ኦፐሬተራችን ያሳውቁ::

🙏መጨረሻ ወራጅ ከፋይ ነው

💥የ20% ቅናሽ ለማግኘት የRIDEን አፕ አውርደው ይህንን ኩፖን ኮድ ይጠቀሙ ‘RIDESHARE’. የእርስዎን ኩፖን ደግሞ ለወዳጅዎ ሲያጋሩ በእያንዳንዱ ተጠቃሚ ተጨማሪ የ20% ቅናሾችን ለቀጣይ ጉዞችዎ ይሰበስባሉ:: bit.ly/2GrFBNz


❤️እነሆ ዛሬ በRIDE መኪና ውስጥ ልጅ ተወለደ!
✨አጋጣሚውን በቪድዮ አስቀርተናል ከዚህ ይመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZMhFFfxrn/

👏በፍፁም ቀናነት እና ሰብዓዊነት እገዛ ላደረጉት አባላችን አቶ አሚር ላቅ ያለ ምርጋናችንን እያቀረብን ላደረጉት ከፍተኛ አስተዋፅኦ የ5,000 ብር ሽልማት ተበርክቶልዎታል


™️ RIDE የHybrid Designs PLC የንግድ ስምና ምልክት ሲሆን ያለባለቤቱ ፈቃድ መጠቀም በህግ ያስጠይቃል::

❤️ከራይድ ጋር ወደፊት!

⚠️ማስታወሻ:- በ8294 በመደወል ፣ በRIDE Passenger አፕ በመጠቀም አልያም በRIDE Plus የመንገድ ማስጀመርያ Meter የሚጠቀም አሽከርካሪ ካልያዙ RIDE አልተጠቀሙም!


⭐️ሁልግዜ 5 ኮኮብ አገልግሎት ይገባዎታል!

😍 የRIDE Algorithm ሲስተም ጥሩ አገልግሎት የሚሰጡ አባል አሽከርካሪዎችን ቅድሚያ ሰጥቶ እንደምርጫዎ ያገናኘዎታል!

📲ዛሬውኑ የRIDEን አፕ ጭነው ቤተሰብ ይሁኑ

⚠️ያስተውሉ! RIDE በHybrid Designs PLC የተመዘገበ በብቸኝነት የመጠቀም መብት የተሰጠው የንግድ ምልክትና አርማ ሲሆን- ከድርጅታችን ሲስተሞች ውጭ የሚያገኙት የትራንስፖርት አገልግሎት ራይድን አይወክልም::


🕋✨እንኳን ለነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ/አደረሰን #RIDE

🎂ለወዳጅ ዘመድዎ የ Chaka Coffee Cake ከRIDE FOOD የበዓል ስጦታ ይላኩ
📲RIDE Food ላይ ለማዘዝ bit.ly/2GrFBNz


🌼✨✨እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት አደረሰን! መጭው ዓመት ሰላምን ፣ ፍቅርን እና መተሳሰብን ይሰጠን ዘንድ ምኞታችን ነው::


🍔🍕🥤ነፃ የ 500ml Coke ወይም Sprite

✨ቅዳሜና እሁድን ከRIDE Food ምግብ ሲያዙ ለእያንዳንዱ Order ነፃ Coke ወይም Sprite ያገኛሉ:: ለማዘዝ አፓችንን ይጎብኙ

💥RIDE Food የከተማችንን Top ሬስቶራንቶች ብቻ ስለሚያቀርብልዎ ይለያል!

Visit RIDE Food bit.ly/2GrFBNz


🎪✨በRIDE ወደ EXPO 2017 ይምጡ✨
የበዓል ገበያ በExhibition Center - #TAMESOL ከ አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን ከ350 በላይ ሱቆችን ከመዝናኛ ፕሮግሮሞች ጋር አዘጋጅቶ እንዲመጡ ይጋብዝዎታል

ቦታ- Exhibition ማዕከል
መቼ - ከነሐሴ 15- ዻጉሜ 5
ትኬት- በCBE Plus መተግበርያ በቀላሉ ያገኛሉ

📍የRIDE መጫኛ ማውረጃ በጀርባ በር ላይ በዚህ ሊንክ ያገኛሉ https://maps.app.goo.gl/dCjZ9r3q6HUzWtif6?g_st=com.google.maps.preview.copy


👏RIDE የደንበኞቹን እና የአሽከርካሪዎቹን ደህንነት በተሟላ መልኩ ለማስጠበቅ በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር አብሮ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት አድርጏል

የስምምነቱ ፍሬ ሃሳቦች እንደሚከተለው ተቀምጠዋል
1. ቅድመ ጥንቃቄ :- በተቀናጀ መልኩ የደንበኞች እና የአሽከርካሪዎች ደህንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ላይ በጋራ ለመስራት እንዲሁም የደህንነት ስጋትን ለመቅረፍ በቴክኖሎጂ ተደግፎ መልክ ማስያዝ
2. ድንገተኛ ምላሽ መስጠት:- ወንጀል በሚፈፀምበት ግዜ ፈጥኖ እልባት ለመስጠት የSOS (ድንገተኛ ጥሪን) መተግበርና ተከታትሎ ማስፈፀም:: በተጨማሪም የወንጀል ክትትልና ፍትህ አሰጣጥን በጋራ ማጎልበት
3. ማገገሚያ አሰራርን መተግበር:- ወንጀል የተፈፀመባቸውን ግለሰቦች እንዲያገግሙ ማገዝ እንዲሁም ወንጀል ፈፃሚዎች ላይ ተገቢውን እርማት እንዲጣል ተከታትሎ ማስፈፀም::

በቀጣይ ድርጅታችን ቴክኖሎጂን በመጠቀም ከህግ አካላት ጋር ተጣምሮ የሚሰራ ሲሆን- በደንበኞች እና አሽከርካሪዎች ላይ ሊፈፀም የሚችልን ወንጀል ለመከላከል እንደወትሮው በጥልቀት የሚተጋ ይሆናል::

⚠️RIDE በHybrid Designs PLC -በኢትዮዽያ አዕምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን በ LTM/3140 በብቸኝነት የመጠቀም መብት የተመዘገበ የንግድ ስምና አርማ ሲሆን- ያለባለቤቱ ፈቃድ መጠቀም በህግ ያስጠይቃል::

20 last posts shown.