👏RIDE የደንበኞቹን እና የአሽከርካሪዎቹን ደህንነት በተሟላ መልኩ ለማስጠበቅ በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር አብሮ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት አድርጏል
የስምምነቱ ፍሬ ሃሳቦች እንደሚከተለው ተቀምጠዋል
1. ቅድመ ጥንቃቄ :- በተቀናጀ መልኩ የደንበኞች እና የአሽከርካሪዎች ደህንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ላይ በጋራ ለመስራት እንዲሁም የደህንነት ስጋትን ለመቅረፍ በቴክኖሎጂ ተደግፎ መልክ ማስያዝ
2. ድንገተኛ ምላሽ መስጠት:- ወንጀል በሚፈፀምበት ግዜ ፈጥኖ እልባት ለመስጠት የSOS (ድንገተኛ ጥሪን) መተግበርና ተከታትሎ ማስፈፀም:: በተጨማሪም የወንጀል ክትትልና ፍትህ አሰጣጥን በጋራ ማጎልበት
3. ማገገሚያ አሰራርን መተግበር:- ወንጀል የተፈፀመባቸውን ግለሰቦች እንዲያገግሙ ማገዝ እንዲሁም ወንጀል ፈፃሚዎች ላይ ተገቢውን እርማት እንዲጣል ተከታትሎ ማስፈፀም::
በቀጣይ ድርጅታችን ቴክኖሎጂን በመጠቀም ከህግ አካላት ጋር ተጣምሮ የሚሰራ ሲሆን- በደንበኞች እና አሽከርካሪዎች ላይ ሊፈፀም የሚችልን ወንጀል ለመከላከል እንደወትሮው በጥልቀት የሚተጋ ይሆናል::
⚠️RIDE በHybrid Designs PLC -በኢትዮዽያ አዕምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን በ LTM/3140 በብቸኝነት የመጠቀም መብት የተመዘገበ የንግድ ስምና አርማ ሲሆን- ያለባለቤቱ ፈቃድ መጠቀም በህግ ያስጠይቃል::