Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB
📥Inbox us @sebrisatbuy
• መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
Software Https://www.sebrisat.com/

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


አዲስ PRINTER ገብቷል። | በልዩ ቅናሽ
- ICE IRP-100+ ተብሎ ይጠራል።
•በጥራቱ የሚያውቁት ያውቁታል
•250 mmps Printing Speed አለው።

-Dp to HDMI CONVERTOR
-VGA TO HDMI CONVERTOR
-43 Inch Smart Televission
-SCANNER
-Printer

ሁሉንም ዕቃዎች በልዩ ቅናሽ እና በልዩ ጥራት

ይህንን ዕቃ ከ Sebrisat Electronics በአሪፍ ዋጋ ታገኛላችሁ። ማከፋፈል የምትፈልጉ ብዛት ስላለን እንኳን ወደ እኛ መጣችሁ ለማለት እንወዳለን።


LIVE ON
24H SPORT 1HD
24H SPORT 2HD
SPTV1
SPTV2




በጣም ብዙ ደንበኞቻችን በተደጋጋሚ ስለ Multiswitch የተለያዩ ጥያቄዎችን ጠይቀችሁናል? ስለ Multiswitch ትንሽ ማስጨበጫ ከነ አገጣጠሙ በYoutube 1 Video ሰርተንላችኃል።

ይህንን Link በመጫን ተመልከቱ። | ዛሬ ባይጠቅማችሁ መቼ እንደሚጠቅም ስለማይታወቅ ብታዩት መልካም ነው!

https://youtu.be/ddYnKCU4lW8?si=zGGKAiO7yLqaLHik

https://youtu.be/ddYnKCU4lW8?si=zGGKAiO7yLqaLHik


Sptv የሚሰረው በእነዚህ ሪሲቨሮች ብቻ ነው።


GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++


ይህ ሪሲቨር ኖሯችሁ SPTV 1 እና 2 ለማየት የ3 ወር 600 ብር ክፍያ አለው።

ብር በTelebirr አስገብታችሁ Serial number ስትልኩልን እንሞላላችኋለን።

Server እና IPTV ለማስሞላት Inbox 📥@SebrisatAd


LIVE ON
24H SPORT 1HD
24H SPORT 2HD


LUSTAR LUX-777 GOLD++
ትልቅ SIZE የሆነ

በዋጋው አስተያየት ያለው።
ሪሞት ገበያ ላይ ባሉት የLEG PRO በደንብ የሚታዘዝ!

ለነጋዴዎች የሚሆን HD ሪሲቨር።

1 Carton - 10 ፍሬ ነው።


LUSTAR LUX-999 GOLD++

በዋጋው አስተያየት ያለው።
ሪሞት ገበያ ላይ ባሉት የLEG PRO በደንብ የሚታዘዝ!

ለነጋዴዎች የሚሆን HD ሪሲቨር።

1 Carton - 10 ፍሬ ነው።


LIVE ON
24H SPORT 1HD


​​ዛሬ የሚካሄዱ ተጠባቂ ጨዋታዎችን ለመከታተል
- በ YES SPORT - AMOS
- በ 24H SPORT - Belintersat 51.5
- በ SPTV - በ NSS12 ላይ
- በ IPTV - POPULAR TV PRO ,MYHD,Evission,Apollo
- በ Viፒ

በእነዚህ አማራጮች ይመልከቱ።


ምን ሪሲቨር መግዛት ይፈልጋሉ?

-24H SPORT 1 እና 2 ያለምንም Network የሚሰራ አብሮትም የ3 ወር Package ያለው ፣ ገራሚ IPTV ሁሉንም የኳስ እና Entertainment የያዘ በደንብ የሚሰራ ፣ Amos ሁሉንም ጣብያ የሚሰራ ፣ Gshareplus Support የሚያረግ፣ Youtube የሚሰራ ፣ ለዚህም ሁሉ ምንም Software የማይፈልግ ፣ ዕቃነቱ ደሞ Boardም ሆነ Powersupply የመብራት መቆራረጥን እንዲቋቋም ተደርጎ የተሰራ ረሲቨር ከፈለጉ POPULAR T40 Pro እና POPULAR T40 Extreme ይግዙ

- SPTV , Amos በምርጥ ሁኔታ የ 1 ዓመት የተሞላበት, APOLLO ያለው ( ነገር ግን Apollo በደንብ ስለማይሰራ Aplollon አምናችሁ ኳስ ማየት ይከብዳል በየጊዜውም ይቆማል ) 2 Flash ያለው ሪሲቨር ከፈለጋችሁ - Goldstar 7200 እና 7500 ይግዙ።
እንደ አማራጭ GOLDSTAR 8600/8800 , LIFESTAR 6060/8080 SMART መግዛት ትችላላችሁ።


ምርጥ ሪሲቨር እንግዛ ብላችሁ ለምትጠይቁኝ ደንበኞቼ እኛ ሁሉንም ሪሲቨሮች እና አገልግሎቶች እንሰጣለን እናነተ የምትፈልጉትን መርጣችሁ ትገዙ ዘንድ እውነታው ይህ ነው።


በዚሁ አጋጣሙ በምን ቻናል ኳስ እያያችሁ ነው??
የምታዩበትን በ✅ በመንካት ይምረጡ።


SPTV 1 እና SPTV 2 - አሁን ጀምሯል።

11 last posts shown.