🗣️|| ዴክላን ራይስ ከ15 ቀን በፊት ከቶትሀናም ጨዎታ በኋላ፡
“ ጋቢ ጄሱስን አጥተናል፣ እናም አሰልጣኙ የሆነ ነገር እንደሚፈልግ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ቴርኒን በግራ ክንፍ ላይ ማስገባት ነበረብን በዚያ ቦታ ላይ የተጫዎቾች እጥረት አለብን።
በዝውውር መስኮቱ አንድ ነገር ብናደርግ አይገርመኝም።
Even ተጫዎቾቹ እራሱ በይፋ ማስፈረም እንዳለብን ተናግረዎል🥱
@SELEARSNAL@SELEARSNAL