ውቅሮ ትግራይ አዝናለች
በተዳረች በ4ኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ !
ባለፈው እሁድ በትግራይ ውቅሮ ከተማ የጋብቻ ስነስርዓቷን ፈፅማ የነበረችው ሊዲያ አለም ዛሬ ጥቅምት 7,2017 ዓም በትዳር አጋሯ ስለመገደሏ ተነግሯል ።
* በመነጋገር መፍታት
እየተቻለ እንዲህ ያሉ ነገሮችን መስማት በእጅጉ ያማል ።
የውቅሮ ነዋሪዎች
ፍትህ ለሊድያ በማለት በመጠየቅ ላይ ይገኛሉ ።