በኦልማ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት እየተሰጠ ነው‼️
በመድረኩ ከኦሮሚያ ክልል ከተለያዩ አከባቢዎች ተማሪዎችን አወዳድሮ ማስተማር የጀመረው የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ትውልድ ላይ በመስራት ከፋተኛ ስኬት እንዳስመዘገበ ተገልጿል።
የኦሮሚያ ልማት ማህበር ዳይሬክተር ደጀኔ ኢቲቻ ፣ ኦልማ ለሌሎች ተሞክሮ መሆን የቻለ ስራ በመስራት እና ለነገ ተስፋ የሆኑ ልጆች በማፍራት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ለሀገር አበርክቷል ብለዋል።
የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና ኦሮሚያ ልማት ማህበር የቦርድ የቦርድ አባል ዶክተር ብርሃነ መስቀል ጠና ፣ ከምስረታው ጀምሮ ማህበሩ ለዛሬ ስኬት እንዲበቃ ላደረጉት ለኦሮሚያ ልማት ማህበር የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አባዱላ ገመዳ ምስጋና አቅርበዋል።