ዛሬ ምሽት በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ተከሰተ
በኢትዮጵያ ከሰሞኑ ከተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች ከፍተኛ የሆነው እና በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ዛሬ አርብ ምሽት መከሰቱን የአሜሪካ እና የአውሮፓ ተቋማት አስታወቁ። የመሬት መንቀጥቀጡ በአፋር ክልል አዋሽ አካባቢ የተከሰተው ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ገደማ ነው።