ቤንዚን በሊትር 101.47 ብር ሲገባ ናፍጣ በሊትር 98.98 ብር ሆኗል‼️
ዛሬ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ/ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ መወሰኑን አሳውቋል።
በዚሁ መሰረት ፦
አንድ ሊትር ቤንዚን 101.47 ብር
አንድ ሊትር ናፍጣ 98.98 ብር
አንድ ሊትር ኬሮሲን 98.98 ብር
የአውሮፕላን ነዳጅ 109.56 ብር
አንድ ሊትር ከባድ ጥቁር ናፍጣ 105.97 ብር
አንድ ሊትር ቀላል ጥቁር ናፍጣ 108.30 ብር ሆኖ እንዲሸጥ ተወስኗል።