❗️አትሌት ቀነኒሳ ራሱን አገለለ
አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከለንደን ማራቶን ራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡
ቀነኒሳ ሲናገር ‹‹የፊታችን እሁድ በሚከናወነው የለንደን ማራቶን ላይ ለመሳተፍ ቀን እየቆጠርኩ ነበር›› ብሏል፡፡ ጨምሮም ‹‹ይሁንና በልምምድ ላይ ባጋጠመኝ ጉዳት የተነሳ በዘንድሮው ውድድር ላይ ልሳተፍ አልቻልኩም፡፡
በመላው አለም የምትገኙ አድናቂዎቼና ደጋፊዎቼ በሙሉ ለምትሰጡኝ ማበረታታቻ አመሰግናለሁ›› ያለው ቀነኒሳ በውድድሩ ለሚሳተፉ አትሌቶች መልካም እድል ተመኝቷል፡፡
@seledadotio