©ሁሉ ኺላፍ እና ሁሉም ሙኻሊፍ አንድ አይደለም
በአህሉሱና ወል,ጀማዓ እና በተቃራኒ ቡዱኖች በሙብተዲዖች መካከል ያለው የኺላፍ ግዜ ልዩነት የተራራቀ ነው ።
قال شيخ الإسلام ابن تيمية: «أهل العلم يعرفون الحق ويرحمون الخلق، ويعذرون من خالفهم مع جزمهم بأنه أخطأ ولم يفهم.
* የእውቀት ባልተቤቶች ሀቅን ያውቃሉ ለሰው ያዝናሉ ለኻለፋቸው አካል ስህተቱን ከማረጋገጣቸው ጋር ኡዝር ይሰጣሉ "
وأهل الأهواء والبدع يخطئون ويذمون من خالفهم، ويتكلمون فيه بالباطل؛ فتارة يكفرونه، وتارة يفسقونه، كما يفعل الخوارج والرافض وغيرهم من أهل البدع».
” የቢድዓ ባለቤቶች ስህተተኛ ያደርጋሉ የኻለፋቸውን ያነውራሉ በሱም ላይ በባጢል ይናገራሉ አንዳንዴ ያከፍሩታል ፋሲቅ ይሉታል ኸዋሪጆች ራፊዳዎች እና ሌሎችም የቢድዓ ባለቤቶች እንደ ሚያደርጉት "
«الرد على السبكي» ٩٥٠/٢.
ቀድሞ ሀቅን ማወቅ ለእውቀት ባለቤቶች ጉዳዩን አሳልፎ መስጠት የስህተት ደረጃዎችን መገንዘብ የሰዎችን ሆኔታ ማወቅ እና እንደ አጠቃላይ ያሉ ብይኖችን በተናጠል በግል ደረጃ ከሚሰጡ ብይኖች የሚለያየውን ልክ ማወቅ የግል ባህሪ ወይም ስሜትን መቆጣጠር በራሳችን ቢሆን ሊሆን የምንፈለገውን ትክክለኛውን የሸሪዓ አስተምህሮ ለመያዝ ጥረት ማድረግ በአሏህ ፍቃድ ፊትሃዊነትን ያላብሳል ።
https://t.me/abuabdurahmen