🔎 የድምት ተውበት
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯🔍
❴ከፈገግታ ጀርባ ቁም-ነገር❵
🏝 ድመት አይጥ ገድላ ከበላች በኋላ በምላሷ እጃን ላስ ላይ ታደርግና ፊቷን ታብሳለች ይህ ተውበቷ ነዉ አሉ ከዛ አይጥ ካየች ወዲያው ዘላ ትይዝና ትገድላታለች። የውሸት ተውበት ነበር ማለት ነው። እኛም ለጊዜው ከመቶበት ልንጠነቀቅ ይገባል። በምላሱ ተውበት አድርጎ በተግባር ከሰራ ይህ "መተበት" (ማመፅ) እንጂ መቶበት (ወደ አላህ መመለስ) አይደለም።
🏖 ከወንጀሉ ላይመለስ በምላሱ ብቻ አላህን ይቅርታ በመጠየቅ በቀልቡ በወንጀል ላይ ከዘወተረ ለዚህ ተውበቱ ሌላ ተውበት ያስፈልገዋል። ምክንያቱም በአላህ ዲን መላገጥ ነውና!!!
وَلَا تَتَّخِذُوا آيَاتِ اللَّهِ هُزُوًا
የአላህን አንቀጾች ማላገጫ አድርጋችሁ አትያዙ፡፡
📚 [አል-በቀራህ - 231]
🎙 በአቡ ዒምራን «حَفِظَهُ الله»
🕌 مسجدالأقصى جماعة السلفيين في جامعة ورابي
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸