የተውሂድ እና ሽርክ ዳዕዋ
በሽርክ ከምትታወቀው ሀገር
ከጉራጌ ዞኗ ቃጥባሬ ምድር
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
🏝 በለቅሶ የታጀበ ለሙዎሂዶች እርግጠኝነትን የሚጨምር ታላቅ የተውሂድ ዳዕዋ
=> በሙሐደራው፦
➩ የቀብር አምልኮ በቃጥባሬ
➪ የቃጥባሬ ሸይኾች ፍጡር ናቸው አይመለኩም።
➩ ታጥበው ተከፍነው ተሰግዶባቸው የተቀበሩ ፍጡር ናቸው።
➪ የሸይኾቹ ቀብር እንደ ካዕባ ተገንብቶበት የካዕባ ልብስ ለብሶ ጠዋፍ ይደረግበታል።
➩ ስለት ይሳሉበታል።
➪ ሰዎች ችግራቸውን በእንብርክካቸው ሄደው ለቀብር ይነግራሉ መፍትሄ ይጠብቃሉ።
➩ እነዚህ ተግባሮች ኩፍር ናቸው ተውበት ያስፈልጋቸዋል።
➪ የቃጥባሬ አካባቢ ሙስሊሞች ይህን ማውገዝና ማስቆም አለባው።
➩ በዚህ ላይ የሚሳተፉና የሚመሩ ሞት ሳይቀድማቸው መመለስ አለባቸው።
➪ ይህ ተግባር የነብዩን ዲን መውጋት ነው።
➩ ይህ ተግባር ሸሪዓን ማጥፋት ነብዩና ሶሓቦች ዋጋ የከፈሉለትን እስልምና ማጥፋት ነው።
➩ በየቦታው ያሉ የሽርክ ማእበሎች አላህ ያድርቃቸው። እኛን አላህ ሰበብ ያድርገን።
👉 ይህ ዳዕዋ በትክክለኛ አገላለጽ በትክክለኛ ቦታ ተገቢ በሆነ ቦታ ቀርቧል። ይህ ዳዕዋ ለቃጥባሬ አካባቢ ህዝብ በታላቅ ስፒከር ሁልጊዜም ሊያዳምጡት ይገባል።
🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው!
🗓 በ25/3/2015
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸