Forward from: Muhammed Mekonn
አልመኝም እኔ
👌👌👌👌
ማን ይፈልግሀል ህይወት ልትጋራ
ካላማረ ስራህ አቂዳህ ካልጠራ!!!
🏝
አንገትህን ደፍተህ ካልተማርክ ዒልም
ጥረት ካላደረክ ተውሂድ እንዲቀደም
ካላየሁ በአይኔ ሽርክን ስታወድም
🏖
➧ሳትተክል በልብህ የሱናን ባንዲራ
የተውሂድ ብርሃን በቀልብህ ሳይበራ
♻️
ቢድዓ አሳስቦህ ታጥቀህ ካልተነሳህ
የሙስሊሙን ኡማ አንገት ካላስነሳህ
👉 ሽርክን ለመታገል ከሟሸሸ ወኔህ
❌ አልመኝም እኔ ሂወቴን ላጋራህ!!!
ሰለፍዩዋ እህቴም መቼም አትመኝህ!!!
📝 مَـــــدْرَسَــــةُ الــنِّـــــعْـــــمَـــــة
👌 🔎➴ 📲 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ➴🔍
https://t.me/Medrestu_NiemahC
👌 🔎➴ 📲 𝕘𝕣𝕠𝕦𝕡 ➴🔍
https://t.me/Medrestu_NiemahG
👌👌👌👌
ማን ይፈልግሀል ህይወት ልትጋራ
ካላማረ ስራህ አቂዳህ ካልጠራ!!!
🏝
አንገትህን ደፍተህ ካልተማርክ ዒልም
ጥረት ካላደረክ ተውሂድ እንዲቀደም
ካላየሁ በአይኔ ሽርክን ስታወድም
🏖
➧ሳትተክል በልብህ የሱናን ባንዲራ
የተውሂድ ብርሃን በቀልብህ ሳይበራ
♻️
ቢድዓ አሳስቦህ ታጥቀህ ካልተነሳህ
የሙስሊሙን ኡማ አንገት ካላስነሳህ
👉 ሽርክን ለመታገል ከሟሸሸ ወኔህ
❌ አልመኝም እኔ ሂወቴን ላጋራህ!!!
ሰለፍዩዋ እህቴም መቼም አትመኝህ!!!
📝 مَـــــدْرَسَــــةُ الــنِّـــــعْـــــمَـــــة
👌 🔎➴ 📲 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ➴🔍
https://t.me/Medrestu_NiemahC
👌 🔎➴ 📲 𝕘𝕣𝕠𝕦𝕡 ➴🔍
https://t.me/Medrestu_NiemahG