Forward from: Muhammed Mekonn
👉👉👉 ረመዷን መጣ
✅
ረመዷን መጣ ይኸው አመት ዞሮ
ከቀናት ሳምንታት ወራት አስቆጥሮ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
እንዴት ነው ዝግጅት ለቂርዐት ለሶላት
ከወንጀል ርቆ ዒባዳን ለማብዛት
ከሰፊው ራህመት ሸምቶ ለመውጣት
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭↙️
በሉ ተዘጋጁ በንቃት ጠብቁ
ከእዝነቱ ለማፈስ ካሁኑ ታጠቁ
መዕሲያና ገፍላ ሁሉንም ራቁ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
አላህ ካደረሰን ለተከበረው ወር
ወሬና ጭቅጭቅ ሩቅ በመወርወር
ለመግባት እንጣር ከሰፊው ጀነት በር
➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾
ሀሜት ቂለ ወቃል ቀይረን በአዝካር
ለለይል ሰላታችን ወገብን በማሰር
ቁርዐንም በመቅራት በቆንጆ ተደቡር
ዱዐና ሰደቃ ሁሉን በማዘውተር
ጀነትን እንግዛት ያቺን ውድ ሀገር
➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰
እርኩስ ሸይጣን ታስሮ ጀሀነም ተዘግቶ
ለሙዕሚኖች ክብር ጀነትም ተከፍቶ
ሰፊው የአላህ እዝነት እንዲህ ተዘርግቶ
ተኝቶ ሊታደር ይህን እድል ትቶ
ለአፍታ መዘናጋት አይታሰብም ከቶ
💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈
ተውበት በማድረግ ላለፉ ወንጀሎች
በኸይር እንዲያልቁ ቀሪ የእድሜ ቀኖች
እንለምን ጌታችንን ሆነን ደጋግ ባሮች
ይቀበላልና #አላህ ከሙዕሚኖች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸
✅
ረመዷን መጣ ይኸው አመት ዞሮ
ከቀናት ሳምንታት ወራት አስቆጥሮ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
እንዴት ነው ዝግጅት ለቂርዐት ለሶላት
ከወንጀል ርቆ ዒባዳን ለማብዛት
ከሰፊው ራህመት ሸምቶ ለመውጣት
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭↙️
በሉ ተዘጋጁ በንቃት ጠብቁ
ከእዝነቱ ለማፈስ ካሁኑ ታጠቁ
መዕሲያና ገፍላ ሁሉንም ራቁ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
አላህ ካደረሰን ለተከበረው ወር
ወሬና ጭቅጭቅ ሩቅ በመወርወር
ለመግባት እንጣር ከሰፊው ጀነት በር
➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾
ሀሜት ቂለ ወቃል ቀይረን በአዝካር
ለለይል ሰላታችን ወገብን በማሰር
ቁርዐንም በመቅራት በቆንጆ ተደቡር
ዱዐና ሰደቃ ሁሉን በማዘውተር
ጀነትን እንግዛት ያቺን ውድ ሀገር
➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰
እርኩስ ሸይጣን ታስሮ ጀሀነም ተዘግቶ
ለሙዕሚኖች ክብር ጀነትም ተከፍቶ
ሰፊው የአላህ እዝነት እንዲህ ተዘርግቶ
ተኝቶ ሊታደር ይህን እድል ትቶ
ለአፍታ መዘናጋት አይታሰብም ከቶ
💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈
ተውበት በማድረግ ላለፉ ወንጀሎች
በኸይር እንዲያልቁ ቀሪ የእድሜ ቀኖች
እንለምን ጌታችንን ሆነን ደጋግ ባሮች
ይቀበላልና #አላህ ከሙዕሚኖች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸