🎥ሆሊውድ በአላህ አላግጣ የጇን አገኘች።
ሆሊውድ የተባለው የአሜሪካ ቆሻሻ የፊልም ኢንዱስትሪ ከቀናት በፊት የፊልም ምርጫ አድርጎ ነበር።
በዚህ አስፀያፊ ስብስባቸው የምርጫው መድረክ መሪ የነበረች ሴት ኮሜዲ ፊልሞቹ ያገኙትን ነጥብ ስትናገር
👉1ኛው ፊልም = 11 ድምፅ አግኝቷል
👉2ኛው ደግሞ = 3 ድምፅ አግኝቷል
ካለች በኋላ
🚫3ኛው ፊልም = አምላክ (አላህ) የአለም ፈጣሪ ነው የሚለው ፊልም ዜሮ ድምፅ
ብላ ሳቀች ።
ከዚያም ይህ ቤት ፈጣሪ የለውም አለች።
መድረክ ላይ ያለ ሰው ሁላ በሷ ማሾፍ እየተደሰቱ አሽካኩ።
🔥🔥🔥
ከዚህ ስብስባቸው 1 ወይም ሁለት ቀን በኋላ አላህ በላውን አወረደባቸው።
በካሊፎርኒያ ግዛት የሚገኘው ሎስ አንጀለስና የሆሊውድ ኮረብታ በእሳት አመድ ሆነ።
በዚህም ከነዚህ የሆሊውድ ሰዎች የብዙዎቹ ቤት ወደመ።
👏 አላህ ይህን የቆሻሻ መፈብረኪያ ጨርሶ ያውድመው
☄☄ጄምስ ዉድ የተባለው ከነዚህ የሆሊውድ ፊልመኞች ውስጥ አንዱ የሆነው የዛሬ አመት አካባቢ ኢስራኤልን ደግፎ
እዝነት የለም
ጨርሷቸው
እያለ ፖስቶ ነበር።
ዛሬ በዚህ ቃጠሎ ቅንጡ የሆነው ቤቱ ሙሉ በሙሉ ሲወድምበት ሚዲያ ላይ ወጥቶ አለቃቀሰ።
ብዙ የማህበራዊ ሚዲያ ሰዎች
የእጅህን ነው ያገኘኸው በማለት ሲወቅሱት ተሰምቷል።
☄☄በሌላ በኩል ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትራምፕ
“የኢስራኢል እስረኞች የማይለቀቁ ከሆነ መካከለኛው ምስራቅን ገሃነም አደርጋታለሁ”
ብሎ ዝቶ ነበር።
ነገር ግን እሳቱ ቀድሞ ቤቱ ውስጥ ተቀጣጠለ።
الحمد لله
አላህ የአሜሪካን ደካማነት ከአለም ፊት አዋርደህ አሳየኸን።
✍አቡ ዩሱፍ
👉https://t.me/AbuEkrima
https://t.me/selefya