"ከ70ሺ 500 በላይ ተማሪዎች አልፈዋል" ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 የ12ተኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
በዚህም በዘንድሮ በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት ከወንድ ከ600 591 አዳማ፣ ከሴት 583 ከአገው እንጅባራ መሆኑ ተገጿል።
በማህበራዊ ሳይንስ ከ700 ከፍተኛው ወንድ ዶዶላ 576 ከሴት 569 ከአዲስ አበባ መሆኑን ተመላክቷል።
ፈተናው በወረቀት እና በኦላይን የተሰጠ ሲሆን በኦንላይን የተፈተኑ ከ 18% በላይ ሲያልፉ በወረቀት ደግሞ 4.2% ማለፋቸው ተገልጿል።
ባለፈው አመት 100% ተማርዎችን ያሳረፉ ትምህርት ቤቶች 63 የነበሩ ሲሆን ዘንድሮ ከ80 በላይ መድረሳቸው ተጠቁሟል።
በአጠቃላይ ዘንድሮ ከአምናው የተሻለ ውጤት መመዘገቡ የተገለፀ ሲሆን ከነሀሴ 18 ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት ይችላሉ ተብሏል።