መረጃ ‼️
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሱማሊያ ጦር አባላትን ማሰሩ ተሰማ
የሱማሊያ ወታደሮች የተያዙት የሲቪል ልብስ በመልበስ ሲንቀሳቀሱ በሱማሊያ ጌድዮ ግዛት ዶሎ ኤርፖርት ዉስጥ ነዉ ፡፡
በቁጥር ስድስት እንደሆኑ የተነገረላቸዉ የሱማሊያ ወታደሮች በምን ምክንያት እንደታሰሩ የተገለፀ ነገር የለም ፡፡
@Sheger_press