የአውሮፓ ህብረት፣ የአፍሪካ ህብረት፣ አሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና ኢጋድ የአንካራውን ስምምነት እንደሚደግፉ አስታወቁ‼️
የአውሮፓ ኅብረትም የአንካራውን ሥምምነት እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ ኅብረቱ ስምምነቱ በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ውጥረት ከማርገብ ባለፈ የመከባበር እና የመነጋገር አስፈላጊነትን እንደሚያንጸባርቅ አመላክቷል፡፡
@Sheger_press