በናይጄሪያ አቡጃ ከተማ በአንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ለገና መዋያ በሚል አነስተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎችን ለመደገፍ የምግብ እህል እየተሰራጨ በነበረበት ሰዓት በተከሰተ ግጭት እና ግርግር በትንሹ የ10 ሰዎች ህይወት መጥፋቱን ያገኘሁት መረጃ ያመላክታል። ከሟቾቹ ውስጥ አራቱ ህፃናት ሲሆኑ ሌሎች ስምንት ሰዎች ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።
@Sheger_press
@Sheger_press
@Sheger_press
@Sheger_press