''ተመስገን''
መላእክቱና እረኞች በአንድነት ሆነው ''በሰማያት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን...'' ብለው ያመሰገኑትን ጌታ እኛም እንዲሁ እሁድ ታኅሣሥ 27 ከቀኑ 6:00 በቦሌ ደ/ሳ መድኃኔዓለም ካቴድራል አዳራሽ ተሰብስበን ''ተመስገን'' በተሰኘው የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ ቁጥር 2 የዝማሬ አልበም የተወለደውን አምላክ እናመሰግናለን::
በዕለቱም 16 መዝሙራትን የያዘው የዝማሬ አልበም ለሽያጭ ይቀርባል::
መዝሙራቱ በማኅቶት ቲዩብ የሚለቀቁ ሲሆን በሁሉም የCD Distribution አማራጮችና (spotify, itunes…) በተለያዩ መተግበሪያዎች ይገኛሉ::
በመላው ዓለም ለማከፋፍል በ+251941518851/ +1 469 733 0150 ይደውሉ ወይም temesgenalbum@gmail.com ይጻፉልን::
ተመስገን ተመስገን
ለምስጋና ስላሰባሰብከን
እግዚአብሔር ተመስገን