በአቶ መለስ ዜናዊ ዘመነ መንግስት የሚኒስትሮች ካቢኔ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ ገብረማርያም ለኢትዮጵያ ሰብለአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነርነት ለመሰየም ዛሬ ጥር 22 ቀን 2017 ዓም ቀርበዋል። ሌሎች አራት ተወዳዳሪዎችም መቅረባቸው ታውቋል።
@sheger_press
@sheger_press
@sheger_press
@sheger_press