በቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ከፍተኛ የእሳት አደጋ ተከስቷል
በቦሌ ቡልቡላ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አካባቢ የእሳት አደጋ መከሰቱን ነዋሪዎች ለጣቢያችን አስታውቀዋል።
የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ነግረውናል።
@sheger_press