አፋር ሲያሩ ቀበሌ︎‼
አፋር ክልል በኤሊዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ ዛሬ ረፋድ ላይ ለጊዜው ምንነቱ ባልታወቀ ጦር መሳሪያ ጥቃት የ8 ሰዎች ማለፋን እና በርካቶች እንደቆሰሉ የመረጃ ምንጮቼ ያደረሱኝ ጥቆማ ያመለክታል። ከጅቡቲ የተላከ"የድሮ ጥቃት ነው" የሚሉ መረጃዎች ሲዘዋወሩ ተመልክቻለሁ።ግን የተረጋገ ጉዳይ የለም።
@sheger_press