ዛሬ በተጀመረው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤው ምን ተነሳ ?
በጉባኤው መክፈቻ የብልጽግና ፓርቲ ፕረዝደንት ዶ/ር አብይ አህመድ ከተናገሩት፥
፧- ይህ ጉባኤ በኢትዮጲያ የፓለቲካ ታሪክ መላው ብሄር ብሄረሰብን ያካተተ እና አሳታፊ ያደረገ የመጀመሪያው የፓለቲካ ፓርቲ ነው።
፣-በኢትዮጲያ የፓለቲካ ፓርቲዎች ታሪክ ብልፅግና የራሱን ሀገር በቀል ሀሳብ ይዞ መምጣት የቻለ የመጀመሪያው የፓለቲካ ፓርቲ ነው(መደመር)።
፣-ብልፅግና ብዙ ፈተናዎች ገጥመውት አልፉል፣ዛሬ ፈተናዎችን ጨፍልቆ የማለፍ አቅም አለው።
፧-በሀገሪቱ እዚህም እዛም ግጭቶች አሉ የእነዚህ ግጭት ጠንሳሾች የትናንት አባቶች ናቸው፣ የዛሬው ትውልድ የሚፈልገው ሰላም ነው።
፣- ግጭት በቅቶናል፣ ጠመንጃ ያነገባችሁ አውርዱ፣ በሰላም እንታገል በሰላም ለመታገል በራችን ክፍት ነው፣ብልፅግና የጀመረውን የሰላም አማራጭ ይቀጥላል።
፧-በብልፅግና ባለፍት ስድስት አመታት አንድም ታራሚ ቶርች (torch) አልተፈፀመበትም።
፣- የፓለቲካ ፓርቲዎች የተሻለ ሀሳብ አምጡ፣ የተሻለ ሀሳብ ማምጣት ከቻለ ፓርቲ ብልፅግና ይማራል፣ሀሳብ ይወስዳል።
፣-ብልፅግና ይህ ጉባኤው ወደ ቀጣዩ አዲስ ምእራፍ የሚያንሰራራበት ነው።
፣-ከዚህ ጉባኤ በኃላ ቃል የተገቡ የሚፈፀሙበት፣የተመጀሩ ትልልቅ ፕሮጀክቶች የሚፈፀሙበት እና የሚቀጥለው ዓመት የማይሸጋገሩበት፣
የተገብ ቃሎችን በተግባር የሚፈፅሙ አመራሮች በፓርቲው የሚሰየሙበት ጉባኤ ይሆናል ብለዋል።
ፓርቲው በቀጣይ ሁለት ቀናት የሚያካሂደው ጉባኤ ይቀጥላል።(ethio fm )
@sheger_press