እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፀሐየ ጽድቅ ያበርህ ፀሐየ ጽድቅ።
ለሰማዕት ሥርጉት በስብሐት ሥርጉት በስብሐት።
❤ በመናገሻ ገነተ ጽጌ (አራዳ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ተማሪዎች ዛሬ ኅዳር ቀን 2017 ዓ.ም የተወረበ ወረብ።