የአሁኗ ቅፅበት የመጨረሻ የሕይወት ጊዜህ ልትሆን እንደምትችል ማሰብ አያስፈራም?
🟡ሁሌም ሌላ ዕድል ሲሰጥህ ይህንን በአእምሮህ ውስጥ አስገባ፣ ሁሉም ነገር እንደገና ላይመጣ ይችላልና ፣ምክንያቱም ሕይወት ሁልጊዜ ሁለተኛ ዕድል አትሰጥም ፣ በየጊዜው የሚመጡትን ዕድሎች እንደ ቀላል አድርገህ መውሰድ የለብህም።
🔴አሁን የሚታየውን ነገር ሁሉ ለመጨረሻ ጊዜ እያየህ እንደሆነ በማሰብ ከልብ ነገሮችን ተመልከት ፣ ሁል ጊዜ እያንዳንዱን ደቂቃ በማስተዋል እንዲቆጥር ማድረግ አስፈላጊ ነው ፡፡
ሕይወት አጭር ናትና
🟢አንድ ቀን ደስታ ቤቴ ይገባል ብለህ ደስታህን አትግፋ፣ ዛሬ ደስተኛ የምትሆንበት አንድ ነገር ይኖራል። የአሁኑን ደቂቃ በጥልቀት መመልከት ከቻልክ ሁል ጊዜም የሚያስደስት ነገር አታጣም ፡፡
🟡ደስታ የችግሮች መቅረት አይደለም ፣ ግን በችግሮች መካከልም እንኳን የምስጋና መኖር ነው ፡፡ሁልጊዜ ደስተኛ ለመሆን ሊኖርህ የሚገባው አመለካከት ይህ ነው፣ አሁን ባለህ ነገር ደስተኛ ሁን ፣ቅፅበትህ የምታመጣውን የተትረፈረፈ ደስታ አጣጥም፡፡
🔴ባለህበት ደስተኛ ካልሆንክ ወደ ምትሄድበት ስትደርስም ደስተኛ አትሆንም ፡፡ሕይወት አጭር ናት ፣ ለዘላለም አትኖርም ፣ ስለዚህ አሁን ደስተኛ ሁን ፡፡