ፔዮ የ15 አመት ፈረስ ነው
"ፈረስ ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ዕለት"
በፈረንሳይ ሀገር ካሌይስ ግዛት ውስጥ እውቅናን ያተረፈው ይህ ፈረስ የዕለት ተዕለት ስራው በየሆስፒታሎቹ እየዞረ በእድሜ የገፉ እንዲሁም በፅኑ የታመሙ በሽተኞችን ማፅናናት ነው
ፔዮ ከበሽተኞቹ አልጋ ጋር ሲደርስ ታማሚዎችን በትንፋሹ በማሞቅ እና እየሳማቸው ያፅናናቸዋል
የፔዮ ጉብኝት የደረሳቸው በሽተኞች "እጅግ የሚገርም ሃይል ያለው ፈረስ ነው: እሱ አንድ ጊዜ መጥቶ የጎበኘው ታማሚ ከበሽታው የመፈወስ ያህል ነው የሚሰማው" ይላሉ
👇🏾
"ፈረስ ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ዕለት"
❤️🙌🏼