✅አድማጮችን አልሳባችሁም በሚል ጋዜጠኞቹን በማባረር ሮቦት ጋዜጠኛ የቀጠረው ሚዲያ
የፖላንዱ ክራኮው ሬዲዮ ጋዜጠኞቹን ካሰናበተ በኋላ የኤአይ ጋዜጠኞች ቀጥሯል
አድማጮችን አልሳባችሁም በሚል ጋዜጠኞቹን በማባረር ሮቦት ጋዜጠኛ የቀጠረው ሚዲያ
የፖላንዱ ክራኮው ሬዲዮ ለበርካታ ዓመታት በመደመጥ የሚታወቅ ሲሆን ከሁለት ሳምንት በፊት ግን ተዘግቷል።
ሬዲዮ ጣቢያው የነበሩትን ጋዜጠኞች ካሰናበተ በኋላ የኤአይ ጋዜጠኞችን መቅጠሩን እና ዳግም ስርጭቴን ጀምሬያለሁ ብሏል።
ይህን ተከትሎ በኤአይ የተተኩት የቀድሞው ጋዜጠኞች ግፍ ተፈጽሞብናል ሲሉ ለሀገሪቱ መንግሥት ስሞታ አቅርበዋል።
✅Al ain