የቀጠለ
ጠቅላላ ዕውቀት ለጤንነት
እጅግ በጣም አስፈላጊ እና በሳይንሳዊ ምርመራ የተረጋገጡ አስደናቂ እውነታዎች
✅ በቀን ከ 8-10 ብርጭቆ ውኃ ይጠጡ፡፡ ብዙ ውኃ መጠታት በሰውነታችን ውስጥ የሚፈጠሩትን አደገኛ ተረፈ ምርቶችን እና ተረፈ ቅመሞችን ጠራርጎ ያስወጣቸዋል፡፡ ይህ ደግሞ የተሟላ ጤንነትን ብቻ ሳሆን ረጅም እድሜን ያጎናፅፋል፡፡ ምክንያቱም የሰውነታችንን ሴሎች የሚያስረጁት በሰውነታችን ውስጥ የሚፈጠሩ እነዚህ ተረፈ ቅንጣቶች እና ተረፈ ኬሚካሎች ናቸውና፡፡
✅ ፈገግታ ኢንዶርፊን የተባሉትን ሆርሞኖች በማመንጨት በሽታን የመቋቋም _ አቅምን ይጨምራሉ፤ የደም ዝውውርን ያስተካክላሉ፡፡ እናም በተፈጥሮ ምንም ያህል ሀሞተ ኮስታራ ቢሆኑም ለራስዎ ጤንነት ሲባል በመጠኑም ቢሆን ፈገግታን የስነ ልቦናዎ መድህን ያድርጉ ፡፡ ግን ሳይበዛ፡፡
✅ የተፈጥሮ ምግቦችን ያዘውትሩ፡፡ ለምሳሌ በጣም ልም ከሆነ ዱቄት ከተሰራ ይልቅ ካልተፈተገ ገብስ እና ስንዴ የተሰራ ዳቦ የተሸለ ጠቀሜታ አለው፡፡ በበለጸጉ አገራት ሰዎች በተለይ ለአንጀት ካንሰር የሚጋለጡት እጅግ በጣም ልም የሆነ ምግብ ስለሚያዘወትሩ ነው፡፡
✅ በጓሮዎ አትክልት የመትከልና የመንከባከብ ልማድ ይኑርዎ፡፡.
✅ ሀሜት የሚያዘወትሩ ሰዎች በጨረሸ ላይ ለአእምሮና ለልብ ህመም ይጋለጣሉ፡፡ ስለዚህ ሀሜት ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አለመሳተፍ እና ሙሉ ለሙሉ መራቅ ከማህበራዊ ጠቀሜታው በተጨማሪ ለአእምሮና አካላዊ ጤንነት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
✅ ብዙ ጓደኛ ያላቸው ስዎች ረጅም እድሜ እንደሚቆዩ በአውስትራሊያ የተሰሩ ምርምሮች ያሳያሉ፡፡ ማህበራዊ ተሳትፎ ጠቀሜታው ለማህበራዊ ህይወት ብቻ ሳይሆን ለአካላዊ እና አዕምሮአዊ ጤንነትም ጭምር ነው፡፡
✅ በቀን ቢያንስ ለ5 ደቂቃ በጥልቀት የመተንፈስ የሳምባ እንቅስቃሴ ያድርጉ፡፡ ወደ አዕምሮና ወደ ተቀሩት የሰውነት ክፍል የሚደርሰውን ኦክስጂን መጠን ይጨምራል፡፡ ይህ የኦክሲጂን ስፖርት አስደናቂ በሆነ መንገድ የአዕምሮን ብቃት ያዳብራል!
ይቀጥል? አዎ ካሉ👍👍