እነዚህን ውሾች ከተጣሉበት አንስቶ ፡ ከሆቴል ትራፊ ሲያጣ ፡ ከሰው ከሚያገኘው ገንዘብ ላይ ምግብ እየገዛ ያሳደጋቸው ለራሱ ጎጆ የሌለው ብራዚላዊ የጎዳና ተዳዳሪ ነበር ።
...
እዛው ጎዳና ላይ ይውላሉ እዛው ጎዳና ላይ የሚለብሰውን ተጋርተው አብረው ያድራሉ ።
ዛሬ ጠዋት ግን ይህ አሳዳጊያቸው ፡ ለሊቱን በያዘው ህመም ከተኛበት መነሳት አቃተው ።
...
እና አሁን እነዚህ ውሾች ፡ ከጎዳና ላይ በአምቡላንስ ተነስቶ ሆስፒታል የገባው አሳዳጊ ወዳጃቸውን ሊጠይቁ መጥተው ነው ።
ደመነብሳቸው ወደውስጥ መግባት እንደማይችሉ ነግሯቸው በር ላይ ቆመዋል ።
አሳዳጊያቸው ካጋጠመው ቀላል ህመም ታክሞ እስኪወጣ ድረስ ከዚህ ቦታ የሚሄዱ አይመስሉም ።
.....
“Dogs do speak, but only to those who know how to listen.”Orhan Pamuk