ሲዳማ ቡና በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ለማለፍ 13 ዋንጫዎች በማንሳት ባለ 'ሪከርድ' የሆነው መቻል ደግሞ ከ 7 ዓመታት በኋላ ወደ ፍፃሜ ለመብቃት የሚፋለሙበት ጨዋታ ወላይታ ድቻን ተከትሎ ወደ ፍፃሜው የሚያልፍ ቡድን ይለይበታል።
https://www.soccerethiopia.net/football/100742/
https://www.soccerethiopia.net/football/100742/