TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

24 Aug, 07:59

Open in Telegram Share Report

01:32
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የባሪያ ንግድ "እጅግ አሰቃቂ' የነበረውን ያህል፣ "ከሁሉም የከፋው ክፍል ቅኝ ግዛት ነበር" - ናይጄሪያዊው ጋዜጠኛ

የባሪያ ንግድ በአፍሪካውያን መካከል "ጥልቅ ጥርጣሬን" የፈጠረ እና "አፍሪካውያን እርስ በርሳቸው አይዋደዱም ወይም አፍሪካውያን እርስ በርሳቸው ይከዳዳሉ" የሚለው ትርክት እንዲፈጠር ምክንያት መሆኑን ዳቪድ ሁንዴይን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።

ይህ ማኅበራዊ "ውድመት" "ዛሬ አፍሪካ ብለን በምናውቃት ማኅበራዊ መዋቅር ላይ የማይተመን ኪሳራ አድርሷል"፤ ይህም በአኅጉሪቱ የውስጥ የሆነውን ቅኝ ግዛት መፍቀዱን አብራርተዋል።


👉 አፍሪካ ለክፍለ ዘመናት በኃይል ተዘርፋለች፤ በሀብት ብዝበዛ፣ በመሬት ቅሚያ፣ በግዳጅ ሥራ እና በኒውክሌር ሙከራዎች ወድማለች፤ የዚህ ዘረፋ እውነተኛ መጠን ደግሞ ከታሪክ ሆን ተብሎ እንዲሰወር መደረጉን ሁንዴይን አጽንኦት ሰጥቷል።

"አውሮፓ የኃይል መዋቅር፣ አፍሪካ የምትበዘበዝበት ብቻ ሳይሆን፣ በዝምታ የምትበዘበዝበት ሁኔታ ውስጥ እንድትቀጥል እጅግ ይሻል፤ ያስፈልገዋልም።"


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

1.1k 0 0 3
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot