🇵🇱🇸🇴 የፖላንድ የጸጥታ ኃይሎች አፍሪካውያን ስደተኞችን ደብድበው ከቤላሩስ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ጥለው እንደሄዱ ተሰማ
🗣 "ጭንቅላቴን መቱኝ፤ ከፍተኛ ስቃይ አደረሱብኝ፤ ከዛም እዚህ ቤላሩስ አመጡኝ። በዚህ መንገድ ነው እዚህ የደረስኩት። ጀርባ እና ልቤ ላይ ህመም ይሰማኛል፤ ጭንቅላቴ ተሰነጥቋል፤ የሆነ ነገር እንደሆንኩ ግልፅ ነው። ፖላንድ ውስጥ ከመጣሁ በኋላ ተጨማሪ እርዳታ አስፈልጎኛል፤ እባክችሁን እርዱኝ!" ሲል ጉዳት ከደረሰባቸው የሶማሊያ ስደተኞች መካከል አንዱ ለሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ተናግሯል።
ሰውዬው ህይወቱ ላይ ስጋት በመደቀኑ ከትውልድ ሀገሩ ለመሰደድ መወሰኑን ተናግሯል። ፖላንድ ከደረሰ በኋላ ቤተሰቡን ለማዳን እና "ሰላም ለማግኘት" አቅዶ የነበር ቢሆንም፤ የፖላንድ ህግ አስከባሪ አካላት ትልሙን አስተጓጉለውበታል።
ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡-
👉 ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia