🇪🇹🇷🇺ኢትዮጵያ በብሪክስ ስብስብ ውስጥ ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን ዝግጁ እንደሆነች በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩ
በካዛን የ #BRICS2024 የመሪዎች ጉባኤ ውጤት ዙርያ መግለጫ የሰጡት በኢትዮጵያ የሩሲያ ዲፕሎማሲያ ልዑክ መሪ ኢቭጌኒ ተረኪን፤ ኃያላን ሀገራት የፈለጉትን በሚወስኑበት የአንድ ወገን ዓለም ውስጥ፤ ብሪክስ ተለዋዋጭ እና ግልፅ እድሎችን ለሁሉም አባላት የሚሰጥ፤ የባለብዙ ወገን መድረክ ሆኖ ያገለግላል ብለዋል። ህብረቱ፤ ለኢትዮጵያ ብልጽግና አስፈላጊ የሆኑ ብድሮች እና ድጋፎችን ለማቅረብ እንደሚችልም ተናግረዋል።
💬 "ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማድረግ መጀመሯ ከብሪክስ አባልነቷ የበለጠ ተጠቃሚ የመሆን ዕድሏን ያሳፋል። ለአብነት የባንክና የሸቀጣሸቀጥ ዘርፎች ነፃ መሆናቸው ባለሀብቶችን ከህብረቱ አባላት ለመሳብ ያስችላል" ሲሉ አምባሳደሩ አክለዋል።
የ #BRICS2024 ስብሰባ ከጥቅምት 12 እስከ 14 በካዛን ተካሄዷል።
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡-
👉 ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia