Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🌍🇷🇺 የአፍሪካ የኢንዱስትሪያላይዜሽን ቀን፡ በጋራ ተጠቃሚነት አጋርነት ላይ የሩሲያ አመለካከት
በዛሬው ዕለት አፍሪካ የኢንዱስትሪያላይዜሽን ቀንን እያከበረች ነው፤ ይህም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በኢንዱስትሪያላይዜሽን የአህጉሪቱን የኢኮኖሚ እድገት ለማጎልበት ያለውን ዓለም አቀፍ ቁርጠኝነት ለማሳየት ያቋቋመው ዓመታዊ ኩነት ነው።
በሩሲያ የሳይንስ አካዳሚ የአፍሪካ ጥናቶች ኢኒስቲቲዩት ዳይሬክተር የሆነችው አይሪና አብራሞቫ በሰጠችው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ሩሲያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን በአህጉሪቱ ስኬታማ እንዲሆን እንዴት አስተዋጽኦ ማበርከት እንደምትችል ለስፑትኒክ ተናግራለች።
አብራሞቫ "ኢንዱስትሪያላይዜሽን በራሱ የሚመጣ አይደለም" ስትል ገልጻለች። የሀብት አቅርቦትን፣ መሠረተ ልማትን እና የሰለጠነ የሰው ኃይልን ያካተተ ለሶቪየት ህብረት ግዛት ምርት ውስብስብነት የሚስማማ ስትራቴጂካዊ አቀራረብ እንደሚያስፈልግም አጽንዖት ሰጥተዋል።
የኃይል ጉድለቶችን ለመቅረፍ፤ በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ሀብቶችን በመጠቀም እና የኑክሌር ኃይልን ጨምሮ መጠነ ሰፊ የኃይል መሠረተ ልማት በመገንባት ላይ ያተኮረ የኢንዱስትሪ ትብብር ፕሮጀክቶችን ማከናወን እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል።
🗣 "በአንዳንድ አገሮች ለምሳሌ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ በአንድ ጊዜ ለበርካታ ጎረቤት አገሮች የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ያስችላል" በማለት ደምድማለች።
ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ
👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia